ሮሜ 3:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 “አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቷል፤” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “አፋቸው ርግማንና ምሬት ሞልቶበታል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አፋቸው መራራ ነው፤ መርገምንም የተሞላ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤ 参见章节 |