Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሮሜ 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 በጌታ ለምወደው ለአምፕሊያቶን ሰላምታ አቅርቡልኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 በጌታ ለምወድደው ለጵልያጦን ሰላምታ አቅርቡልኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 በጌታ ለምወደው ለአምጵልያቶስ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 በክ​ር​ስ​ቶስ ወን​ድሜ የሆ​ነ​ውን አም​ጵ​ል​ያ​ጦ​ስን ሰላም በሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በጌታ ለምወደው ለጵልያጦን ሰላምታ አቅርቡልኝ።

参见章节 复制




ሮሜ 16:8
6 交叉引用  

ወንድሞቻችሁን ብቻ ሰላም የምትሉ ከሆነ ምን የበለጠ ነገር ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ይህንኑ ያደርጉ የለምን?


በእነርሱ ቤት ላለች ቤተ ክርስቲያን ሰላምታ አቅርቡልኝ። ከእስያ ለክርስቶስ በኵራት ለሆነው፥ ለምወደው ለኤፔኔቶን ሰላምታ አቅርቡልኝ።


ዘመዶቼ የሆኑትና አብረውኝ ታስረው ለነበሩት ለአንድሮኒኮንና ለዩኒያን ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ እነርሱ በሐዋርያት መካከል ስመጥሮችና ክርስቶስን በማመን እኔን የቀደሙ ናቸው።


በክርስቶስ አብሮን ለሚሠራው ለኡርባኖንና ለምወደውም ለስታኺ ሰላምታ አቅርቡልኝ።


ስለዚህ የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ ወንድሞቼ ሆይ! ደስታዬና አክሊሌ ናችሁ፤ የተወደዳችሁ ሆይ! በዚህ መንገድ በጌታ ጸንታችሁ ቁሙ።


እኛ ወንድሞቻችንን ስለምንወድ ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ፍቅር የሌለው በሞት ይኖራል።


跟着我们:

广告


广告