ሮሜ 14:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንግዲህ በእናንተ ያለው መልካም ነገር እንዲሰደብ አታድርጉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 መልካም ነው ብለህ የምታስበው ነገር ክፉ ተብሎ እንዲነቀፍ አታድርግ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እንግዲህ በእናንተ ዘንድ መልካም የሆነውን ነገር ሌሎች እንዲነቅፉት አታድርጉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እንግዲህ ጌታችን የሰጠንን መልካሙን ነገር አታሰድቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤ 参见章节 |