Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሮሜ 12:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 በአንድ አካል ብዙ የሰውነት ክፍሎች እንዳሉን፥ የሰውነት ክፍሎቹም ሥራ አንድ እንዳልሆነ ሁሉ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 እያንዳንዳችን በአንዱ አካላችን ብዙ ብልቶች እንዳሉን፣ እነዚህም ብልቶች አንድ ዐይነት ተግባር እንደሌላቸው ሁሉ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 በአንዱ አካላችን ብዙ ክፍሎች አሉ፤ እያንዳንዱም የአካል ክፍል የተለየ ሥራ አለው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 በአ​ንዱ ሰው​ነ​ታ​ችን ብዙ የአ​ካል ክፍ​ሎች እን​ዳሉ፥ ሥራ​ቸ​ውም ልዩ ልዩ እንደ ሆነ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 በአንድ አካል ብዙ ብልቶች እንዳሉን፥ የብልቶቹም ሁሉ ሥራ አንድ እንዳይደለ፥

参见章节 复制




ሮሜ 12:4
5 交叉引用  

እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ፤ እያንዳንዳችሁም የአካሉ ክፍሎች ናችሁ።


ልዩ ልዩ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ግን አንድ ነው፤


በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤


跟着我们:

广告


广告