ሮሜ 11:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የእግዚአብሔር ስጦታና ጥሪ ጸጸት የለበትም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እግዚአብሔር ከመረጠና ጸጋውን ከሰጠ በኋላ ባደረገው ነገር ሐሳቡን አይለውጥም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በእግዚአብሔር ጸጋና በመጥራቱ ጸጸት የለምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። 参见章节 |