ራእይ 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በአፋቸው ምንም ዐይነት ውሸት አልተገኘም፤ ነቀፋም የለባቸውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ ሐሰት ተናግረው አያውቁም፤ ነቀፋም የሌለባቸው ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። 参见章节 |