መዝሙር 98:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለጌታ በመሰንቆ፥ በመሰንቆና በዝማሬ ድምፅ ዘምሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለእግዚአብሔር በገና ደርድሩለት፤ በበገናና በዝማሬ ድምፅ ዘምሩለት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በገና በመደርደርና በመዘመር ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፥ ከእግሩ መረገጫ በታችም ይሰግዱለታል። 参见章节 |