መዝሙር 95:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤ በዝማሬም እናወድሰው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ወደ ፊቱ ቀርበን እናመስግነው፤ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እግዚአብሔርንም አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ። 参见章节 |