መዝሙር 92:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፥ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እግዚአብሔር ሆይ፤ ሥራህ እንዴት ታላቅ ነው! ሐሳብህስ ምን ያህል ጥልቅ ነው! 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር ሆይ! ሥራህ እንዴት ታላቅ ነው! ሐሳብህስ እንዴት ጥልቅ ነው! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ምስክርህ እጅግ የታመነ ነው፤ አቤቱ፥ እስከ ረዥም ዘመን ድረስ ለቤትህ ምስጋና ይገባል። 参见章节 |