Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 91:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ጌታን፥ “አንተ ተስፋዬ ነህ” ብለህ፥ ልዑልን መጠጊያህ አድርገሃልና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 “እግዚአብሔርን መሸሸጊያ፣” ልዑልንም መጠጊያህ አድርገኸዋልና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 አንተ እግዚአብሔርን መከታህ፥ ልዑል አምላክንም ጠባቂህ አድርገሃል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላ​ቶ​ችህ ይጠ​ፋ​ሉና፥ ዐመ​ፃ​ንም የሚ​ሠሩ ሁሉ ይበ​ተ​ና​ሉና።

参见章节 复制




መዝሙር 91:9
6 交叉引用  

ሁልጊዜ የምጠጋበት ዓለት ሁነኝ፥ ጠንካራ መሸሸጊያ፥ ዓለቴና መጠጊያዬ አንተ ነህና።


እደሰታለሁ፥ በአንተም ሐሤትን አደርጋለሁ፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።


የእግዚአብሔር ሰው የሙሴ ጸሎት። አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።


跟着我们:

广告


广告