መዝሙር 91:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በጨለማ ከሚጓዝ መቅሰፍት፥ በቀትር ከሚደመስስ አደጋ አትፈራም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በጨለማ የሚያደባ ቸነፈር፣ በቀትር ረፍራፊውም አያሠጋህም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በጨለማ ከሚመጣ ተላላፊ በሽታና በቀትር ከሚወርድ መቅሠፍት አትሰጋም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰነፍ ሰው አያውቅም፥ ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም። 参见章节 |