መዝሙር 91:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እርሱ ከዐዳኝ ወጥመድ፣ ከአሰቃቂ ቸነፈር ያድንሃልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ከተሰወሩ ወጥመዶችና ለሞት ከሚያደርሱ በሽታዎች ይጠብቅሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ። 参见章节 |