Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 90:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እኛ በቁጣህ አልቀናልና፥ በመዓትህም ደንግጠናልና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 በቍጣህ አልቀናልና፤ በመዓትህም ደንግጠናል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 እኛ በቊጣህ ጠፍተናል፤ በመዓትህም ደንግጠናል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 በአ​ጠ​ገ​ብህ ሺህ፥ በቀ​ኝ​ህም ዐሥር ሺህ ይወ​ድ​ቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይ​ቀ​ር​ቡም።

参见章节 复制




መዝሙር 90:7
13 交叉引用  

መቅሠፍትህን ከእኔ አርቅ፥ ከእጅህ ብርታት የተነሣ አልቄአለሁና።


ስለ አፋቸው ኃጢአት ስለ ከንፈራቸውም ቃል፥ መርገምንና ሐሰትን ስለሚናገሩ፥ በትዕቢታቸው ይጠመዱ።


ቀኖቻቸውም በከንቱ አለቁ፥ ዓመቶቻቸውም በሽብር።


የቁጣህን ጽናት ማን ያውቃል? የቁጣህንስ ግርማ ማን ያውቃል?


ዘመናችን ሁሉ አልፎአልና፥ እኛም በመዓትህ አልቀናልና፥ ዘመኖቻችንንም እንደ ትንፋሽ ይሆናሉ።


ንጋትም በሆነ ጊዜ ጌታ በእሳትና በደመና ዓምድ ሆኖ የግብፃውያንን ሠፈር ተመለከተ፥ የግብፃውያንንም ሠፈር አወከ።


በቁጣ ምድርን ረገጥሃት፥ አሕዛብን በንዴት አሄድሃቸው።


አርባ ዓመትስ የተቆጣባቸው እነማን ነበሩ? ሬሳቸው በምድረ በዳ የወደቀ፥ ኃጢአትን ያደረጉት እነርሱ አይደሉምን?


跟着我们:

广告


广告