መዝሙር 90:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኖቻችንን እንዴት እንደምንቆጥር እንዲህ አስታውቀን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ጥበበኞች ለመሆን እንድንችል ዕድሜአችን ምን ያኽል አጭር እንደ ሆነ አስተምረን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። 参见章节 |