መዝሙር 88:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ የመድኃኒቴ አምላክ፥ በቀንና በሌሊት በፊትህ ጮኽሁ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ጸሎቴ በፊትህ ትድረስ፤ ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እባክህ ጸሎቴን ስማ! ጩኸቴንም አድምጥ! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ምሕረትን ለዘለዓለም አንጻለሁ” ብለሃልና፥ ጽድቅህ በሰማይ ጸና። 参见章节 |