መዝሙር 85:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጽኑ ፍቅርና እውነት ተገናኙ፥ ጽድቅና ሰላም ተቃቀፉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ታማኝነት ከምድር በቀለች፤ ጽድቅም ከሰማይ ተመለከተች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የሰው ታማኝነት ከምድር ይፈልቃል ጽድቅም ከሰማይ ወደ ታች ይመለከታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አቤቱ መንገድህን ምራኝ፥ በእውነትህም እሄዳለሁ፤ ስምህንም ለመፍራት ልቤን ደስ ይለዋል። 参见章节 |