መዝሙር 83:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ጌባል፣ አሞንና አማሌቅ፣ ፍልስጥኤምም ከጢሮስ ሕዝብ ጋራ ሆነው ዶለቱ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የጌባል፥ የዐሞን፥ የዐማሌቅ፥ የፍልስጥኤምና የጢሮስ ሰዎች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከኀይል ወደ ኀይልም ይሄዳል፥ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል። 参见章节 |