Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 81:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ይህ ለእስራኤል የተሰጠ ሥርዐት፣ የያዕቆብም አምላክ ድንጋጌ ነውና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ይህ ለእስራኤል የተደነገገ፥ የያዕቆብ አምላክ የሰጠው ሥርዓት ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ብቸ​ኛ​ው​ንና ችግ​ረ​ኛ​ውን አድኑ፤ ከኃ​ጥ​ኣ​ንም እጅ አስ​ጥ​ሉ​አ​ቸው።

参见章节 复制




መዝሙር 81:4
2 交叉引用  

እንዲሁም በደስታችሁ ቀን፥ በተወሰኑላችሁም የበዓላታችሁ ጊዜያት፥ በወራቱም መባቻዎቻችሁ፥ በሚቃጠል መሥዋዕታችሁና በአንድነት መሥዋዕታችሁ ላይ መለከቶቹን ንፉ፤ እነርሱም በአምላካችሁ ፊት እንድትታወሱ ይሆኑላችኋል፤ እኔ ጌታ አምላካችሁ ነኝ።”


“በወሩም መባቻ ለጌታ የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ፤ ሁለት ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ ነውርም የሌለባቸውን ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤


跟着我们:

广告


广告