መዝሙር 80:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ቅርንጫፎችዋንም እስከ ባሕር፥ ቡቃያዋንም እስከ ወንዙ ዘረጋች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ታዲያ ዐላፊ አግዳሚው ፍሬዋን እንዲለቅም፣ ለምን ቅጥሯን አፈረስህ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ታዲያ፥ በዙሪያዋ የነበረውን አጥር ስለምን አፈረስህ? እነሆ፥ ከዚህ የተነሣ በአጠገብዋ የሚያልፍ ሰው ሁሉ ፍሬዋን ይቀጥፋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንደ ሥራቸው ላክሁባቸው፥ በልባቸውም ዐሳብ ሄዱ። 参见章节 |