Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 8:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 በጎችንም ላሞችንም ሁሉ ደግሞም የምድረ በዳውን እንስሶች፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሦችን፣ በባሕር ውስጥ የሚርመሰመሱትንም ሁሉ አስገዛህለት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሣዎችን፥ በባሕር ውስጥ ያሉ ፍጥረቶችን ሁሉ አስገዛህለት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 የሰ​ማ​ይ​ንም ወፎች፥ የባ​ሕ​ር​ንም ዓሦች፥ በባ​ሕር መን​ገድ የሚ​ሄ​ደ​ው​ንም ሁሉ።

参见章节 复制




መዝሙር 8:8
4 交叉引用  

በዋሾቻቸው ውስጥ ተጋድመው፥ በጫካም ውስጥ አድብተው ሳሉ፥ ለአንበሳይቱ አደን ታድናለህን? የልጆችዋንስ ነፍስ ታጠግብ ዘንድ ትችላለህን?


አንተን እንደሠራሁ የሠራሁትን ጉማሬ፥ እስኪ፥ ተመልከት፥ እንደ በሬ ሣር ይበላል።


አራዊትና እንስሳት ሁሉ፥ የሚሳቡና የሚበርሩ ወፎችም፥


跟着我们:

广告


广告