መዝሙር 78:71 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)71 ከሚያጠቡ በጎችም በኋላ፥ ባርያውን ያዕቆብን ርስቱንም እስራኤልን ይጠብቅ ዘንድ ወሰደው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም71 ለሕዝቡ ለያዕቆብ፣ ለርስቱም ለእስራኤል እረኛ ይሆን ዘንድ፣ የሚያጠቡ በጎችን ከመከተል አመጣው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም71 ከበጎች እረኝነት አውጥቶም፥ የእስራኤል ንጉሥና የእግዚአብሔር ሕዝብ ጠባቂ አደረገው። 参见章节 |