Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 78:60 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

60 የሴሎምን ማደሪያ ተዋት በሰዎች መካከል ያደረባትን ድንኳኑን፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

60 በሰዎች መካከል ያቆማትን ድንኳን፣ የሴሎን ማደሪያ ተዋት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

60 በሴሎ በሰዎች መካከል ይኖርባት የነበረችውን ድንኳኑን ተዋት።

参见章节 复制




መዝሙር 78:60
5 交叉引用  

የእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ በሴሎ ተሰበሰቡ፥ በዚያም የመገናኛውን ድንኳን ተከሉ፤ እነርሱም የምድሪቱ ገዢዎች ሆኑ።


ያም ሰው በየዓመቱ ለሠራዊት ጌታ ለመስገድና መሥዋዕት ለመሠዋት ከሚኖርበት ከተማ ወደ ሴሎ ይወጣ ነበር። በዚያም ሁለቱ የዔሊ ልጆች ሖፍኒና ፊንሐስ የጌታ ካህናት ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告