መዝሙር 78:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 ተመለሱም እንደ አባቶቻቸውም ከዱ፥ እንደ ጠማማ ቀስትም ተገለበጡ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም57 ተመልሰው እንደ አባቶቻቸው ከዳተኛ ሆኑ፤ እንደማያስተማምን ጠማማ ቀስት ተወላገዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 ይልቁንም እንደ አባቶቻቸው ዐመፀኞችና ከዳተኞች ሆኑ፤ እንደ ተጣመመ ፍላጻ የማያስተማምኑ ሆኑ። 参见章节 |