Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 77:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 በሌሊት ከልቤ ጋር ተጫወትሁ፥ ነፍሴንም አነቃቃኋት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 “ለመሆኑ፣ ጌታ ለዘላለም ይጥላልን? ከእንግዲህስ ከቶ በጎነትን አያሳይምን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 “እግዚአብሔር ለዘወትር ይጥለናልን? ከእንግዲህስ ወዲህ ለእኛ ቸርነት አያደርግምን?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ተስ​ፋ​ቸ​ውን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲ​ያ​ደ​ርጉ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ሥራ እን​ዳ​ይ​ረሱ፥ ትእ​ዛ​ዙ​ንም እን​ዲ​ፈ​ልጉ፤

参见章节 复制




መዝሙር 77:7
13 交叉引用  

ቢወድቅም አይጣልም፥ ጌታ እጁን ይዞ ይደግፈዋልና።


ፍሩ፥ ኃጢአትንም አትሥሩ፥ በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ አስቡ፥ ዝምም በሉ።


ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘለዓለም እናመሰግናለን።


የአሳፍ ትምህርት። አቤቱ፥ ስለምን ለሁልጊዜ ጣልኸኝ? በማሰማርያህ በጎች ላይስ ቁጣህ ስለምን ጨሰ?


አቤቱ፥ እስከ መቼ ለዘለዓለም ትቈጣለህ? ቅንዓትህም እንደ እሳት ይነድዳል?


ለመዘምራን አለቃ፥ የቆሬ ልጆች መዝሙር።


የመድኃኒታችን አምላክ ሆይ፥ መልሰን፥ ቁጣህንም ከእኛ መልስ።


ለዘለዓለም እንደ ጨረቃ ይጸናል፥ ምስክርነቱ በደመና የታመነ ነው።


ዕድሜውንም አሳጠርህ፥ በእፍረትም ሸፈንኸው።


跟着我们:

广告


广告