መዝሙር 77:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ይህ ድካሜ ነው አልሁ፥ የልዑል ቀኝ መለወጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የእግዚአብሔርን ሥራ አስታውሳለሁ፤ የጥንት ታምራትህን በርግጥ አስታውሳለሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር ሆይ! ያከናወንካቸውን ታላላቅ ሥራዎች አስታውሳለሁ፤ ባለፉት ዘመናት ያደረግኻቸው ተአምራት ትዝ ይሉኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ረድኤቱንና ያሳያቸውን ተአምራቱን ረሱ፥ 参见章节 |