Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 75:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ቀንዳችሁን እስከ ላይ አታንሡ፥ በእብሪተኛ አንገት አትናገሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ፣ ወይም ከምድረ በዳ አይመጣምና፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ፍርድ ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ፥ ወይም ከምድረ በዳ አይመጣም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የያ​ዕ​ቆብ አም​ላክ ሆይ፥ ከተ​ግ​ሣ​ጽህ የተ​ነሣ ፈረ​ሰ​ኞች ሁሉ አን​ቀ​ላፉ።

参见章节 复制




መዝሙር 75:6
4 交叉引用  

በደንዳና አንገቱና በወፍራሙ ጋሻው እየገሠገሠ ወደ እርሱ ይመጣበታልና፥


ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦ አምላክሽ አያድንሽም አልዋት።


በኃይሉ ለዘለዓለም ይገዛል፥ ዐይኖቹ ወደ አሕዛብ ይመለከታሉ፥ ዓመፀኞች ራሳቸውን ከፍ ከፍ አያድርጉ።


እኔ እብሪቱን አውቃለሁ፥ ይላል ጌታ፤ ፉከራው ሐሰት ነው፥ ሥራውም ሐሰት ነው።


跟着我们:

广告


广告