መዝሙር 74:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ፥ የስምህንም ማደሪያ በምድር ውስጥ አረከሱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መቅደስህን አቃጥለው አወደሙት፤ የስምህንም ማደሪያ አረከሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መቅደስህን አፍርሰው በእሳት አቃጠሉት፤ ስምህ የሚጠራበትን ቦታ በመሬት ላይ ጥለው አረከሱት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና ይህን ያዋርዳል ይህንም ያከብራል። 参见章节 |