መዝሙር 73:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለሞታቸው ስቃይ የለውምና፥ ሰውነታቸውም ጤናማ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንዳች ጣር የለባቸውም፤ ሰውነታቸውም ጤናማና የተደላደለ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እነርሱም ምንም ሕመም ስለሌለባቸው፥ ሰውነታቸው ጤናማና ወዛም ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጠላቶችህ በበዓልህ መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ። 参见章节 |