Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 73:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ልቤ ነድዶአልና፥ ኩላሊቴም ቀልጦአልና፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ነፍሴ በተማረረች ጊዜ፣ ልቤም በተቀሠፈ ጊዜ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ኅሊናዬን በጣም መረረው፤ ልቤም ተሰበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ችግ​ረኛ አፍሮ አይ​መ​ለስ፤ ድሃና ምስ​ኪን ስም​ህን ያመ​ሰ​ግ​ናሉ።

参见章节 复制




መዝሙር 73:21
5 交叉引用  

ቀስተኞቹ ከበቡኝ፥ ኩላሊቴንም ቈራረጠ፥ እርሱም አልራራም፥ ሐሞቴን በምድር ላይ አፈሰሰ።


የዳዊት መዝሙር። በክፉዎች ላይ አትቅና፥ ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና፥


በጌታ ጽና በተዕግሥትም ጠብቀው። መንገዱም በቀናችለትና በሚያደባ ሰው አትቅና።


የክፉዎችን ሰላም አይቼ በዓመፀኞች ቀንቼ ነበርና።


ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኩላሊቴ ውስጥ ተከለ።


跟着我们:

广告


广告