መዝሙር 73:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንዴት ለጥፋት ሆኑ! በድንገት አለቁ፥ በድንጋጤ ጠፉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እንዴት ፈጥነው በቅጽበት ጠፉ! በድንጋጤ ፈጽመው ወደሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በቅጽበት ተደመሰሱ፤ መጨረሻቸውም አስደንጋጭ ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የምትገዛልህን ነፍስ ለአራዊት አትስጣት፤ የድሆችህንም ነፍስ ለዘወትር አትርሳ። 参见章节 |