Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 73:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ስለዚህ ሕዝቤም ወደ እነርሱ ይመለሳሉ፥ ከሞላ ውሃቸውም ይጋታሉ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ስለዚህ ሕዝቡ ወደ እነርሱ ይነጕዳል፤ ውሃቸውንም በገፍ ይጠጣሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳ ሳይቀሩ ወደ እነርሱ ያዘነብላሉ፤ የሚነግሩአቸውንም ሁሉ ይቀበላሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳ​ደ​ባል? ስም​ህ​ንስ ጠላት ሁል​ጊዜ ያስ​ቈ​ጣ​ዋል?

参见章节 复制




መዝሙር 73:10
1 交叉引用  

እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና ይህንን ያዋርዳል ያንንም ያከብራል።


跟着我们:

广告


广告