መዝሙር 72:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጽድቅ፥ ተራሮችና ኰረብቶች ለሕዝብህ ሰላምን ይቀበሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ተራሮች ብልጽግናን፣ ኰረብቶችም የጽድቅን ፍሬ ለሕዝቡ ያመጣሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ተራራዎች ብልጽግናን፥ ኰረብቶችም የጽድቅ ፍሬን ለሕዝብ ያስገኙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የዐመፀኞችን ሰላም አይቼ በኃጥኣን ላይ ቀንቼ ነበርና። 参见章节 |