Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 72:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎቶች ተፈጸሙ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎት እዚህ ላይ ተፈጸመ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎት እዚህ ላይ ተፈጸመ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ከእ​ን​ቅ​ልፍ እን​ደ​ሚ​ነቃ፥ አቤቱ፥ በከ​ተ​ማህ ምል​ክ​ታ​ቸ​ውን ታስ​ነ​ው​ራ​ለህ።

参见章节 复制




መዝሙር 72:20
4 交叉引用  

የዳዊት የመጨረሻ ቃሉ ይህ ነው። ከፍ ከፍ የተደረገው፥ በያዕቆብ አምላክ የተቀባው፥ የእስራኤል ተወዳጁ ዘማሪ የሆነው፥ የእሴይ ልጅ የዳዊት የትንቢት ቃል ይህ ነው፤


በስንዴ ፋንታ አሜከላ፥ በገብስም ፋንታ ኩርንችት ይውጣብኝ።” የኢዮብ ቃል ተፈጸመ።


አንተም እንዲህ በል፦ ‘እኔ ከማመጣባት ክፉ ነገር የተነሣ እንዲሁ ባቢሎን ትሰጥማለች አትነሣምም።’ ” የኤርምያስ ቃላት እስከዚህ ድረስ ነው።


እየባረካቸውም ከእነርሱ ተለየ፤ ወደ ሰማይም ዐረገ።


跟着我们:

广告


广告