Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 71:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 አፌን ምስጋና ሞላ ሁልጊዜ ክብርህንና እዘምር ዘንድ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ቀኑን ሙሉ ክብርህን ያወራ ዘንድ፣ አፌ በምስጋናህ ተሞልቷል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 አንደበቴ በአንተ ምስጋና የተሞላ ነው፤ ስለ ክብርህም ቀኑን ሙሉ እናገራለሁ። ድምፄንም ከፍ አድርጌ ለአንተ ምስጋና አቀርባለሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ከባ​ሕር እስከ ባሕር ድረስ፥ ከወ​ን​ዝም እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ ይገ​ዛል።

参见章节 复制




መዝሙር 71:8
9 交叉引用  

ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባርኪ፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ፥ ክብርንና ግርማን ለበስህ።


በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ጌታን አመሰግናለሁ፥ በምኖርበት ዘመን ሁሉ ለአምላኬ እዘምራለሁ።


ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።


እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፥ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ።


መዘርዘር ከምችለው በላይ ቢሆንም፥ አፌ ጽድቅህን ሁልጊዜም ማዳንህን ይናገራል።


ጉዳቴን የሚሹ ባፈሩና በተነወሩ ጊዜ አንደበቴ ደግሞ ሁልጊዜ ጽድቅህን ይናገራል።


ክብርና ግርማ በፊቱ፥ ኃይልና ውበት በመቅደሱ ውስጥ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告