መዝሙር 71:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “እግዚአብሔር ትቶታል፥ የሚያድነው የለምና ተከትላችሁ ያዙት።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነርሱም፣ “እግዚአብሔር ትቶታል፤ የሚያስጥለው የለምና፣ ተከታትላችሁ ያዙት” አሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “እግዚአብሔር ትቶታል፤ ተከታትለን እንያዘው፤ የሚያድነው ማንም የለም” ይላሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የምድር ነገሥታት ሁሉ ይሰግዱለታል ፥ አሕዛብም ሁሉ ይገዙለታል። 参见章节 |