መዝሙር 70:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ አድነኝ፥ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ነፍሴን ለመንጠቅ የሚፈልጉ፣ ይፈሩ፤ ይዋረዱም፤ ጕዳቴንም የሚሹ፣ ተዋርደው በመጡበት ይመለሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሊገድሉኝ የሚፈልጉ ሁሉ ይፈሩ ግራም ይጋቡ፤ የእኔን ጒዳት የሚመኙ ሁሉ በውርደት ወደ ኋላቸው ይመለሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በጽድቅህ አስጥለኝ፥ ታደገኝም፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፥ ፈጥነህም አድነኝ። 参见章节 |