Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 70:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ለመዘምራን አለቃ፥ ለመታሰቢያ፥ የዳዊት መዝሙር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 አምላክ ሆይ፤ ታድነኝ ዘንድ ዘንበል በል፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔን ለመርዳት ፍጠን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 አምላክ ሆይ! አድነኝ! እግዚአብሔር ሆይ! ፈጥነህም እርዳኝ!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 አቤቱ፥ አን​ተን ታመ​ንሁ፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለም አላ​ፍ​ርም።

参见章节 复制




መዝሙር 70:1
6 交叉引用  

አቤቱ፥ ፈጥነህ ስማኝ፥ መንፈሴ ዛለ፥ ፊትህን ከኔ አትሰውር፥ ወደ ጉድጓድም እንደሚወርዱ እንዳልሆን።


ለሰንበት መታሰቢያ፥ የዳዊት መዝሙር።


ከባርያህም ፊትህን አትሰውር፥ ተጨንቄአለሁና ፈጥነህ መልስልኝ።


አምላክ ሆይ፥ ከእኔ አትራቅ፥ አምላኬ ሆይ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።


跟着我们:

广告


广告