መዝሙር 68:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በምሥራቅ በኩል በሰማየ ሰማያት ላይ ተቀምጦ ለሚጓዘው የኃይል ቃል የሆነ ቃሉን፥ እነሆ፥ ይሰጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ግርማው በእስራኤል ላይ፣ ኀይሉም ከደመናት በላይ ነው፣ እግዚአብሔርን ብርታት የአንተ ነው በሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ግርማው በእስራኤል ላይ፥ ኀይሉም በሰማይ ላይ ስለ ሆነ የአምላክን ኀይል ዐውጁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ሰማይና ምድር፥ ባሕርም፥ በእርስዋም የሚንቀሳቀሱ ሁሉ ያመሰግኑታል። 参见章节 |