መዝሙር 68:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አለቆች ቀደሙ፥ መዘምራንም ተከተሉ፥ ከበሮን በሚመቱ በቈነጃጅት መካከል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እግዚአብሔርን በጉባኤ አመስግኑት፤ ከእስራኤል ምንጭ የተገኛችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እነርሱም፦ “በሕዝቡ ጉባኤ መካከል አምላክን አመስግኑ! በእስራኤል ጉባኤ መካከል እግዚአብሔርን አመስግኑ!” ይላሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አንተ የቀሠፍኸውን እነርሱ ተከትለዋልና፥ በቍስሌም ላይ ቍስልን ጨመሩብኝ። 参见章节 |