መዝሙር 68:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ወደ ላይ ዓረግህ፥ ምርኮን ማረክህ፥ ስጦታንም ከሰዎች ወሰድህ፥ ከዓመፀኞችም ጭምር፥ በዚያም ጌታ ያድር ዘንድ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሸክማችንን በየዕለቱ የሚሸከምልን፣ አዳኝ አምላካችን፣ ጌታ ይባረክ። ሴላ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ሸክማችንን በየቀኑ የሚያቀልልንና እኛን የሚያድን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንተ ስድቤን፥ እፍረቴንም፥ ነውሬንም ታውቃለህ፤ በሚያስጨንቁኝ ሁሉ ፊት። 参见章节 |