መዝሙር 66:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የመነሣት የምስጋና መዝሙር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል ይበል! 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሕዝቦች ሁሉ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ፥ በእልልታ እግዚአብሔርን አመስግኑ! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ፤ እኛም በሕይወት እንኑር 参见章节 |