መዝሙር 65:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ በጽድቅ፥ በድንቅ ነገሮች መለስክልን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ተራሮችን በብርታትህ መሠረትህ፤ ኀይልንም ታጥቀሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በኀይልህ ተራራዎችን አጽንተሃል፤ ብርታትንም ታጥቀሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባሕርን የብስ አደረጋት፥ ወንዙንም በእግር ተሻገሩ፤ በዚያ በእርሱ ደስ ይለናል። 参见章节 |