Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 65:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ፈለጎችህ ስብን ይጠግባሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የምድረ በዳው ሣር እጅግ ለመለመ፤ ኰረብቶችም ደስታን ተጐናጸፉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 የግጦሽ ስፍራዎች በመንጋ የተሞሉ ይሆናሉ፤ ተራራዎችም ደስታን እንደ ልብስ ይለብሳሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በራ​ሳ​ችን ላይ ሰውን አስ​ጫ​ንህ፤ በእ​ሳ​ትና በውኃ መካ​ከል አሳ​ለ​ፍ​ኸን፥ ወደ ዕረ​ፍ​ትም አወ​ጣ​ኸን።

参见章节 复制




መዝሙር 65:12
6 交叉引用  

በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ በጽድቅ፥ በድንቅ ነገሮች መለስክልን።


እናንተ የምድር እንስሶች ሆይ፥ የምድረ በዳው ማሰማርያ ለምልሞአልና፥ ዛፉም ፍሬውን አፍርቶአልና፥ በለሱና ወይኑም ኃይላቸውን ሰጥተዋልና አትፍሩ።


跟着我们:

广告


广告