መዝሙር 65:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት የምስጋና መዝሙር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ በጽዮን ለአንተ ውዳሴ ይገባል፤ ለአንተ ስእለት ይፈጸማል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! በጽዮን ሆነን አንተን ማመስገን፤ ለአንተ የተሳልነውንም መስጠት ይገባናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በምድር ያላቸሁ ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥ 参见章节 |