መዝሙር 61:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት መዝሙር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ጩኸቴን ስማ፤ ጸሎቴንም አድምጥ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! ጩኸቴን አድምጥ፤ ጸሎቴንም ስማ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ነፍሴ ለእግዚአብሔር የምትገዛ አይደለችምን? መድኀኒቴ ከእርሱ ዘንድ ናትና። 参见章节 |