Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 58:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 እንደሚፈስስ ውኃ ይጥፉ፥ ቀስትን ሲገትሩ ፍላጻው ይጣመም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ሲሄድ እንደሚቀልጥ ቀንድ አውጣ ይሁኑ፤ ፀሓይን እንደማያይ ጭንጋፍ ይሁኑ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 እየሄደ ሟምቶ እንደሚያልቅ ቀንድ አውጣና ሞቶ እንደ ተወለደና ብርሃንን ከቶ እንዳላየ ጭንጋፍ ይሁኑ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 የም​ት​ሰ​ማ​ቸው አንተ ግን አቤቱ፥ ትሥ​ቅ​ባ​ቸ​ዋ​ለህ፥ አሕ​ዛ​ቡ​ንም ሁሉ ትን​ቃ​ቸ​ዋ​ለህ፥

参见章节 复制




መዝሙር 58:8
6 交叉引用  

እንዳልነበረ በሆንሁ፥ ከማኅፀንም ወደ መቃብር በወሰዱኝ።


ወይም እንደ ተደበቀበ ጭንጋፍ፥ ብርሃንም እንዳላዩ ሕፃናት በሆንሁ ነበር።


ሰው መቶ ልጆች ቢወልድ፥ እጅግ ዘመንም በሕይወት ቢኖር፥ ዕድሜውም እጅግ ዓመት ቢሆን፥ ነገር ግን ነፍሱ መልካምን ነገር ባትጠግብ፥ መቃብርንም ባያገኝ፥ ከእርሱ ይልቅ ጭንጋፍ ይሻላል አልሁ።


ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን አያልፍም።


ሀብታምም እንደ ሣር አበባ ስለሚረግፍ በውርደቱ ይመካ።


跟着我们:

广告


广告