Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 58:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 የእባብ መርዝ ዓይነት መርዝ አላቸው፥ ጆሮውን እንደደፈነ እባብ ናቸው፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ጆሮዋንም የደፈነችው የመተተኛውን ወይም የጠቢቡን ደጋሚ ቃል ላለመስማት ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እፉኝት ጆሮውን የሚደፍነው የእባብ አፍዛዦችን ድምፅ፥ ወይም የአስማተኞችን ድግምት ላለመስማት ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 አን​ተም አቤቱ፥ የኀ​ያ​ላን አም​ላክ፥ የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ፥ አሕ​ዛ​ብን ሁሉ ጐብ​ኛ​ቸው፥ ይቅ​ርም በላ​ቸው፤ ዐመፅ የሚ​ያ​ደ​ር​ጉ​ትን ሁሉ ግን አት​ማ​ራ​ቸው።

参见章节 复制




መዝሙር 58:5
5 交叉引用  

ምላሳቸውን እንደ እባብ ሳሉ፥ ከከንፈራቸው በታች የእፉኝት መርዝ አለ።


የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ዕቅዳቸውንም መና አስቀራለሁ፤ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን፥ የሙታን መናፍስትን፥ መናፍስት ጠሪዎቻቸውንና የጠንቋዮቻቸውን ምክር ይጠይቃሉ።


እነሆ፥ መርዛቸውን አስማት የማያረክሰው እባቦችንና እፉኝቶችን በእናንተ መካከል እልካለሁ፤ እነርሱም ይነድፉአችኋል፥” ይላል ጌታ።


ወይም በድግምት የሚጠነቁል፤ መናፍስት ጠሪ ወይም ሙት አነጋጋሪ በመካከልህ ከቶ አይገኝ።


ወይናቸው የእባብ መርዝ፥ የጨካኝ እፉኝት መርዝ ነው።”


跟着我们:

广告


广告