12 ሰውም፦ “በእውነት ለጻድቅ ፍሬ አለው፥ በእውነት በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ” ይላል።
12 ስለ አፋቸው ኀጢአት ስለ ከንፈራቸውም ቃል፥ በትዕቢታቸው ይጠመዱ ከመርገማቸውና ከሐሰታቸው የተነሣ፥ ፍጻሜያቸው ይታወቃል።