Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 55:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 እነሆ፥ ኰብልዬ በራቅሁ በምድረ በዳም በተቀመጥሁ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ከዐውሎ ነፋስና ከውሽንፍር ሸሽቼ፣ ወደ መጠለያዬ ፈጥኜ በደረስሁ ነበር።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ከዚህ ከደረሰብኝ ዐውሎ ነፋስና ሞገድ መጠለያ ስፍራ ለማግኘት ፈጥኜ በሄድኩ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 አም​ላኬ ሆይ፥ ሕይ​ወ​ቴን እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤ እን​ባ​ዬ​ንም እንደ ትእ​ዛ​ዝህ በፊ​ትህ አኖ​ርሁ።

参见章节 复制




መዝሙር 55:8
4 交叉引用  

ምስጋና የሚገባውን ጌታን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ።


ከቀኑ ሙቀት ጥላና መከለያ፤ ከውሽንፍርና ከዝናብም መጠጊያና መሸሸጊያ ስፍራ ይሆናል።


跟着我们:

广告


广告