መዝሙር 55:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ልቤ በላዬ ተናወጠብኝ፥ የሞት ድንጋጤም ወደቀብኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ፍርሀትና እንቅጥቃጤ መጣብኝ፤ ሽብርም ዋጠኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ፍርሀትና ድንጋጤ ይዞኛል፤ መላ ሰውነቴም ተሸብሮአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሁልጊዜ ቃሎችን ይጸየፉብኛል፤ በእኔ ላይም የሚመክሩት ሁሉ ለክፉ ነው። 参见章节 |